Professional Talent. Trusted Matches. No Wasted Trips. ብቁ ባለሙያ። ታማኝ ማዛመድ። የማይባክን ጉዞ።

We connect certified, disciplined professionals with hotels, restaurants, grooming businesses and other service-sector employers — and let employers interview them by video first, so nobody travels for a job that was never a fit. የተረጋገጡና ስነ-ስርዓት ያላቸውን ባለሙያዎች ከሆቴሎች፣ ከሬስቶራንቶች፣ ከውበት ሳሎኖችና ከሌሎች የአገልግሎት ዘርፍ አሰሪዎች ጋር እናገናኛለን — አሰሪዎችም አስቀድመው በቪዲዮ ቃለ-መጠይቅ ስለሚያደርጉ ማንም ለማይሆን ስራ አይጓዝም።

schedule Certified in 3 days. Interviewed by video. Placed with follow-up. በ3 ቀን ሰርተፊኬት። በቪዲዮ ቃለ-መጠይቅ። ከምደባ በኋላ ክትትል።

groups
0
Vetted professionals የተጣሩ ባለሙያዎች
handshake
0
Employer partners አጋር አሰሪዎች
workspace_premium
0
Certified before presenting ከመቅረባቸው በፊት የተረጋገጡ
videocam
0
Readiness certification የዝግጁነት ሰርተፊኬት
How It Worksአሠራራችን

Four steps, and nobody travels until it is worth the trip አራት ደረጃዎች፤ ጉዞው እስኪያዋጣ ድረስ ማንም አይጓዝም

The traditional way sends candidates to an employer's door with no screening and no shared criteria. We replace that with a filtered, remote-first process. የቀድሞው አሠራር እጩዎችን ያለ ማጣራት ወደ አሰሪው በር ይልካል። እኛ በምትኩ የተጣራና በርቀት የሚጀምር ሂደት እንጠቀማለን።

1 how_to_reg

Register or requestይመዝገቡ ወይም ይጠይቁ

Candidates register and submit documents. Employers submit a staff request describing the roles they need. እጩዎች ተመዝግበው ሰነዶቻቸውን ያስገባሉ። አሰሪዎች የሚፈልጉትን የስራ መደብ ጠቅሰው ጥያቄ ያቀርባሉ።

2 verified

Certify readiness — 3 daysዝግጁነትን ማረጋገጥ — 3 ቀን

A short, expert-led check of discipline, presentation, hygiene and customer handling. A filter, not a trade course. በባለሙያ የሚመራ አጭር የስነ-ስርዓት፣ የአቀራረብ፣ የንጽህናና የደንበኛ አያያዝ ማጣሪያ። ሙያ ማስተማሪያ አይደለም።

3 videocam

Video interviewየቪዲዮ ቃለ-መጠይቅ

Employers review certified profiles and interview their shortlist remotely — before either side commits to travel. አሰሪዎች የተረጋገጡ መገለጫዎችን አይተው የመረጧቸውን በርቀት ቃለ-መጠይቅ ያደርጋሉ — ሁለቱም ወገን ከመጓዙ በፊት።

4 task_alt

Placement & follow-upምደባና ክትትል

The match is placed, then reviewed after the fact — so quality is tracked and recorded, not merely promised. ምደባው ይፈጸማል፤ ከዚያም ይገመገማል — ጥራቱ በተስፋ ብቻ ሳይሆን ተመዝግቦ ይከታተላል።

The Problemችግሩ

Both sides lose, and nobody is protected ሁለቱም ወገን ይጎዳሉ፤ ማንም አይጠበቅም

Employers in Ethiopia struggle to find waiters, bartenders, barbers, supervisors and managers who are trained, disciplined and certified. Capable jobseekers are locked out because nobody invests in closing that gap. በኢትዮጵያ ያሉ አሰሪዎች የሰለጠኑ፣ ስነ-ስርዓት ያላቸውና የተረጋገጡ አስተናጋጆች፣ ባርተንደሮች፣ ጸጉር አስተካካዮች፣ ተቆጣጣሪዎችና ስራ አስኪያጆች ለማግኘት ይቸገራሉ። ብቁ የስራ ፈላጊዎችም ክፍተቱን የሚሞላ ስለሌለ እድል ያጣሉ።

See how we replace this እንዴት እንደምንተካው ይመልከቱ arrow_forward
person_search

No screening before the doorከበሩ በፊት ምንም ማጣራት የለም

The traditional linkage model sends candidates to the employer's premises in person, with no pre-screening and no shared criteria. የተለመደው አሠራር እጩዎችን ያለ ቅድመ ማጣራትና ያለ የጋራ መስፈርት በአካል ወደ አሰሪው ግቢ ይልካል።

event_repeat

Round after round of interviewsተደጋጋሚ ቃለ-መጠይቆች

Employers reject most walk-ins after several in-person rounds, spending hours on candidates who were never a realistic fit. አሰሪዎች ብዙ ጊዜ ካጠፉ በኋላ አብዛኞቹን እጩዎች ይመልሳሉ — ከመነሻውም የማይመጥኑ በነበሩ ሰዎች ላይ።

sentiment_dissatisfied

Time, transport money and moraleጊዜ፣ የመጓጓዣ ወጪና ሞራል

Candidates lose all three chasing roles they were never qualified for. Neither side is protected from the wasted effort. እጩዎች የማይመጥናቸውን ስራ ሲያሳድዱ ሦስቱንም ያጣሉ። ከዚህ ብክነት ሁለቱም ወገን አልተጠበቁም።

Who We Areስለ ድርጅታችን

A private employment agency, proving itself in hospitality first የግል ቅጥር ኤጀንሲ — በመጀመሪያ በእንግዳ ተቀባይነት ዘርፍ ራሱን እያረጋገጠ

Link Addis is a private employment agency that bridges professionals with the employers looking for them. We solve both sides with a certification step that confirms a candidate is genuinely job-ready, and a video-interview platform that lets employers meet certified candidates remotely — before anyone travels anywhere. ሊንክ አዲስ ባለሙያዎችን ከሚፈልጓቸው አሰሪዎች ጋር የሚያገናኝ የግል ቅጥር ኤጀንሲ ነው። እጩው በእውነት ለስራ ዝግጁ መሆኑን በሚያረጋግጥ የሰርተፊኬት ደረጃና አሰሪዎች የተረጋገጡ እጩዎችን በርቀት እንዲያገኙ በሚያስችል የቪዲዮ ቃለ-መጠይቅ መድረክ የሁለቱንም ወገን ችግር እንፈታለን።

target

Our Missionተልዕኳችን

To bridge Ethiopia's service-sector employers with genuine professionals — matching hotels, restaurants and grooming businesses with certified, disciplined talent through a fast, fair and dignified process, with no wasted trips and no blind in-person interviews. የኢትዮጵያን የአገልግሎት ዘርፍ አሰሪዎች ከእውነተኛ ባለሙያዎች ጋር ማገናኘት — ሆቴሎችን፣ ሬስቶራንቶችንና የውበት ተቋማትን ከተረጋገጡና ስነ-ስርዓት ካላቸው ባለሙያዎች ጋር በፈጣን፣ ፍትሃዊና ክብር በተሞላበት ሂደት ማዛመድ።

visibility

Our Visionራዕያችን

To become East Africa's most trusted platform for connecting professional talent with the employers who need them — proven first in hotels and grooming businesses, and built to extend to every service sector that depends on disciplined, professional people. ባለሙያዎችን ከሚፈልጓቸው አሰሪዎች ጋር በማገናኘት የምስራቅ አፍሪካ እጅግ ታማኝ መድረክ መሆን — በመጀመሪያ በሆቴሎችና በውበት ተቋማት ተረጋግጦ፣ ወደ ሁሉም የአገልግሎት ዘርፎች የሚሰፋ።

What We Offerየምንሰጣቸው አገልግሎቶች

Matching is the product. Everything else makes the match trustworthy. ማዛመድ ዋና ስራችን ነው። ሌላው ሁሉ ማዛመዱን አስተማማኝ ያደርገዋል።

videocam

Video-Interview Matchingበቪዲዮ ቃለ-መጠይቅ ማዛመድ

Employers review vetted candidate profiles and interview their shortlist remotely, before anyone travels. አሰሪዎች የተጣሩ እጩዎችን መገለጫ አይተው የመረጧቸውን ማንም ከመጓዙ በፊት በርቀት ቃለ-መጠይቅ ያደርጋሉ።

verified

Vetting & Professional Registrationማጣራትና የባለሙያ ምዝገባ

Identity, documents, experience and professional conduct are checked before a candidate is ever presented. ማንነት፣ ሰነዶች፣ የስራ ልምድና የሙያ ስነ-ስርዓት እጩው ከመቅረቡ በፊት ይጣራሉ።

groups

Flexible Workforce Placementተለዋዋጭ የሰው ሀይል ምደባ

Reliable professionals for permanent roles, temporary assignments and time-sensitive events. ለቋሚ የስራ መደቦች፣ ለጊዜያዊ ስራዎችና ለአጣዳፊ ዝግጅቶች አስተማማኝ ባለሙያዎች።

workspace_premium

Professional Readiness Certificationየሙያ ዝግጁነት ሰርተፊኬት

A focused 3-day check of discipline, presentation, hygiene, customer handling and workplace conduct — not a trade course. የስነ-ስርዓት፣ የአቀራረብ፣ የንጽህና፣ የደንበኛ አያያዝና የስራ ቦታ ጠባይ ያተኮረ የ3 ቀን ማጣሪያ — ሙያ ማስተማሪያ አይደለም።

Two Sides, One Processሁለት ወገን፣ አንድ ሂደት

What each side gets out of it እያንዳንዱ ወገን የሚያገኘው

apartment For Employersለአሰሪዎች

Meet only people worth meetingየሚገባቸውን ብቻ ያግኙ

Every candidate you see has already been vetted, documented and certified. You decide who is worth an in-person meeting after a video interview, not before. የሚያዩት እያንዳንዱ እጩ አስቀድሞ ተጣርቶ፣ ተመዝግቦና ተረጋግጦ ነው። በአካል ማን እንደሚገናኝ የሚወስኑት ከቪዲዮ ቃለ-መጠይቅ በኋላ ነው።

  • videocam Live video interviews with your shortlist before any travel or commitment ከመጓዝ ወይም ከመወሰን በፊት ከመረጧቸው ጋር ቀጥታ የቪዲዮ ቃለ-መጠይቅ
  • fact_check Pre-verified identity, documents and professional background አስቀድሞ የተረጋገጠ ማንነት፣ ሰነድና የሙያ ዳራ
  • rule A consistent quality bar across every role you hire for ለሚቀጥሩት እያንዳንዱ የስራ መደብ ወጥ የሆነ የጥራት መስፈርት
  • contact_support One point of contact for both event staff and permanent hires ለዝግጅት ሰራተኞችም ለቋሚ ቅጥርም አንድ የመገናኛ ነጥብ
  • trending_down Lower turnover, because staff arrive disciplined and role-briefed ሰራተኞች ስነ-ስርዓት ይዘውና ስለ ስራው ተነግሯቸው ስለሚመጡ ዝውውር ይቀንሳል
send Submit Staff Requestየሰራተኛ ጥያቄ ያስገቡ
badge For Job Seekersለስራ ፈላጊዎች

Be judged on your ability, not one walk-inበአቅምዎ ይለኩ እንጂ በአንድ ጉብኝት አይደለም

Get certified, get seen by several employers, and travel only once there is a real, confirmed opportunity waiting for you. ሰርተፊኬት ያግኙ፣ በበርካታ አሰሪዎች ይታዩ፣ እና እውነተኛና የተረጋገጠ እድል ሲኖር ብቻ ይጓዙ።

  • videocam Interview by video first — no unpaid travel to find out it was not a fit መጀመሪያ በቪዲዮ ቃለ-መጠይቅ — ላልተሳካ ጉዳይ ወጪ አውጥተው አይጓዙም
  • workspace_premium Free access to the 3-day readiness certification የ3 ቀን የዝግጁነት ሰርተፊኬት በነጻ
  • verified_user A certificate that signals credibility to every future employer ለወደፊት አሰሪዎች ሁሉ ተአማኒነትዎን የሚያሳይ ሰርተፊኬት
  • visibility Seen by multiple employers without repeating the same trip ተመሳሳይ ጉዞ ሳይደጋገም በበርካታ አሰሪዎች መታየት
  • stairs A path from entry-level roles into supervisory and specialised tracks ከመነሻ የስራ መደብ ወደ ተቆጣጣሪነትና ወደ ልዩ ሙያ የሚወስድ መንገድ
how_to_reg Register as Candidateእጩ ሆነው ይመዝገቡ
Readiness Checkየዝግጁነት ማጣሪያ

A short certification that makes the match trustworthy ማዛመዱን አስተማማኝ የሚያደርግ አጭር ሰርተፊኬት

This is a filter, not a curriculum. It confirms a candidate is disciplined, presentable and able to handle customers professionally — so an employer can trust the certified label without meeting them first. ይህ ማጣሪያ እንጂ ስርዓተ-ትምህርት አይደለም። እጩው ስነ-ስርዓት ያለው፣ ተገቢ አቀራረብ ያለውና ደንበኛን በሙያዊ መንገድ ማስተናገድ የሚችል መሆኑን ያረጋግጣል።

schedule 3 Days3 ቀናት

3-Day Professional Readiness Certificationየ3 ቀን የሙያ ዝግጁነት ሰርተፊኬት

An expert-led readiness filter confirming discipline, customer handling, hygiene, presentation and workplace conduct before a candidate is presented to any employer. እጩው ለአሰሪ ከመቅረቡ በፊት ስነ-ስርዓቱን፣ የደንበኛ አያያዙን፣ ንጽህናውን፣ አቀራረቡንና የስራ ቦታ ጠባዩን የሚያረጋግጥ በባለሙያ የሚመራ ማጣሪያ።

Every certification checks እያንዳንዱ ሰርተፊኬት የሚፈትሸው
  • gavel Disciplineስነ-ስርዓት
  • support_agent Customer handlingየደንበኛ አያያዝ
  • sanitizer Hygieneንጽህና
  • checkroom Presentationአቀራረብ
  • handshake Workplace conductየስራ ቦታ ጠባይ
In Their Wordsበራሳቸው አንደበት

What employers and placed candidates say አሰሪዎችና የተመደቡ እጩዎች የሚሉት

starstarstarstarstar

“"Customer experience is everything in our business. Link Addis understands the hospitality standard better than traditional agencies. The bartenders and supervisors they matched us with have exceptional customer handling skills and workplace discipline. Truly a game-changer for Addis Ababa's service industry."” “"በእኛ ስራ ላይ የደንበኛ እርካታ ወሳኝ ነገር ነው። ሊንክ አዲስ የአገልግሎት ዘርፉን መስፈርት ከማንም በተሻለ ይረዳል፤ የመረጡልን ባርተንደሮችና ሱፐርቫይዘሮች እጅግ የተዋጣላቸውና ጠንካራ የስራ ቦታ ጠባይ ያላቸው ናቸው። በአዲስ አበባ የእንግዳ ተቀባይነት ዘርፍ ውስጥ ትልቅ ለውጥ አምጥተዋል።"”

S
Selamawit Abebe
Operations Director & Co-Owner · Kuriftu Dine & Lounge የስራ ማስኬጃ ዳይሬክተር · Kuriftu Dine & Lounge
starstarstarstarstar

“"Before Link Addis, hiring reliable hospitality staff took weeks of exhausting in-person interviews and high turnover. Their 3-day readiness check and remote video vetting solved that completely. Every waiter and front-desk professional they placed with us came disciplined, well-groomed, and truly ready to work from day one."” “"ከሊንክ አዲስ ጋር መስራት ከመጀመራችን በፊት ታማኝና ስነ-ስርዓት ያላቸው የእንግዳ ተቀባይነት ሰራተኞችን ማግኘት ሳምንታትን የሚፈጅ አድካሚ ስራ ነበር። ሊንክ አዲስ በሰርተፊኬት ማጣሪያው እና በቪዲዮ ቃለ-መጠይቁ ይሄን ክፍተት ሙሉ በሙሉ ቀርፎታል። የላኩልን አስተናጋጆች ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ለስራ ዝግጁና ከፍተኛ ስነ-ስርዓት ያላቸው ናቸው።"”

D
Daniel Tadesse
General Manager · Harmony Luxury Hotel & Suites ዋና ስራ አስኪያጅ · Harmony Luxury Hotel & Suites
Our Teamቡድናችን

The people behind Link Addis ከሊንክ አዲስ ጀርባ ያሉ ሰዎች

A team set on making hiring in Ethiopia fair, fast and worth the trip. በኢትዮጵያ ቅጥርን ፍትሃዊ፣ ፈጣንና ጉዞ የሚያዋጣ ለማድረግ የቆመ ቡድን።

Samuel Getnet

Samuel Getnet

Co-Founder and CEO መስራች እና ዋና ሥራ አስፈጻሚ

Esubalew Alelign

Esubalew Alelign

Co-Founder and COO መስራች እና ዋና የሥራ ክንውን ኃላፊ

Tenagnework Kebede

Tenagnework Kebede

Co-Founder and CCO መስራች እና ዋና የንግድ ኃላፊ

Solomon Birhane

Solomon Birhane

Co-Founder and CTO መስራች እና ዋና የቴክኖሎጂ ኃላፊ

Locationአድራሻችን

Visit Our Office ቢሮአችንን ይጎብኙ

Ethio China, Lamberet Addis Ababa ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

Get In Touchአግኙን

Tell us what you need የሚፈልጉትን ይንገሩን

Hiring staff, or looking to be placed? Send a message and we will come back to you. ሰራተኛ ይፈልጋሉ ወይስ ስራ? መልእክት ይላኩልን፤ እንመልስልዎታለን።

Contact informationየግንኙነት መረጃ

location_on
Officeቢሮ
Ethio China, Lamberet Addis Ababa ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
call
Phoneስልክ
mail
Emailኢሜል
schedule
Working hoursየስራ ሰዓት
Mon - Fri: 8:30 AM - 5:30 PM ሰኞ - ዓርብ: 8:30 ጥዋት - 5:30 ከሰዓት
Follow usይከተሉን

mark_email_read Every message is saved to our admin inbox and read by a person. Tell us the roles you need or the work you are looking for, and we will come back to you. እያንዳንዱ መልእክት በአስተዳደር መልእክት ሳጥናችን ተቀምጦ በሰው ይነበባል። የሚፈልጉትን የስራ መደብ ወይም የሚፈልጉትን ስራ ይንገሩን፤ እንመልስልዎታለን።

Send us a messageመልእክት ይላኩልን